ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞች ጋር የአፍጥር መርሐ ግብር አካሔዱ።

You are currently viewing ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞች ጋር የአፍጥር መርሐ ግብር አካሔዱ።

AMN – የካቲት 23/2018 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞች ጋር አፍጥር መርሐ ግብር አካሒደዋል።

ጠቅላይ ሚንስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ “ዛሬ ምሽት እንደተለመደው በረመዳን መንፈስ ከቡሩንዲ፣ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ከሶማሊያ፣ ከኢራቅ፣ ከሶሪያ፣ ከፍልስጤም፣ ከአፍጋኒስታን፣ ከኤርትራ፣ ከየመን እና ከሱዳን ከመጡ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች ጋር አፍጥር ታድመናል” ብለዋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡ ጀምሮ በየዓመቱ የኢፍጣር መርሐ ግብር እያከናወኑ እንደሆነ ይታወቃል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review