AMN ግንቦት 18/2018 ዓ.ም

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለ1447ኛው ለዒድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የፕሬዚዳንቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡-
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ(ኣረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እየገለፅኩ በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣የፍቅርና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ