ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ በደገሀቡር ከተማ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን ሰጡ

AMN ግንቦት 24/2018

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ በደገሀቡር ከተማ ቀበሌ 06 ምርጫ ጣቢያ ጋራዶ ፎቅ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

ኢትዮጵያውያንም ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዛሬ ማለዳ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ድምፅ መስጠታቸውን ቀጥለዋል።

በደገሀቡር ከተማ ቀበሌ 06 ምርጫ ጣቢያ ጋራዶ ፎቅ የከተማዋ ነዋሪዎች ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ይወክለኛል የሚሉትን የፓርቲ ዕጩ ከማለዳው እየመረጡ ይገኛሉ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review