አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ Post published:June 1, 2026 Post category:መልካም አስተዳደር / ማኅበራዊ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ / የሕግ ጉዳይ / ፖለቲካ AMN ግንቦት 24/2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ኢንቨስትመንት ተመራጭ መዳረሻዎች ናቸው- ያንግ ይሃንግ (ዶ/ር) November 25, 2024 43ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፍ መንፈሳዊ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ October 14, 2024 አዳዲሶቹ የቱሪስት መዳረሻዎች September 30, 2024