አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ Post published:June 1, 2026 Post category:መልካም አስተዳደር / ማኅበራዊ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ / የሕግ ጉዳይ / ፖለቲካ AMN ግንቦት 24/2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማ በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የበዓላቱ ተጨማሪ ድምቀት March 21, 2026 ብልፅግና በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ትላንትን ፣ ዛሬንና ነገን የሚያስተሳስሩ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል፡- አቶ አደም ፋራህ January 31, 2025 ኢሬቻ የምስጋና ብቻ ሳይሆን ፍቅር ሠላምና አንድነት የሚሠበክበት በዓል ነው-አቶ ማሾ ኦላና October 3, 2024