የቢሾፍቱ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አቅም እና ሀገሪቱንም የአፍሪካ አቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ ከፍተኛ እድል እንዳለው ይታወቃል።ለመሆኑ ወቅታዊ የግንባታ አፈፃፀሙ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
የኢትዮጵያን የዕድገት ጉዞ ለማደናቀፍ የውጭ ኃይሎች ከሀገር ውስጥ ባንዳ ተባባሪዎቻቸው ጋር በመሆን የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ መንግስት እንዴት ያየዋል?
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተለይም የታክስ መሰረትን ለማዘመን እንዲሁም ሌብነትን ለመከላከል መንግሥት የያዘው እቅድ ቢብራራ
የከተሞች ልማት ለሕዝብ ምቹ እና የአካታች ሆነው መገንባታቸው እጅግ የሚበረታታ ነው
ሀገሪቱ የምታስመዘግበው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ዘላቂ እንዲሆን በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ የሰላም እና የፀጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ መንግሥት ምን አቅዷል?
ሌብነትን ለመከላከል እና ሕዝብ ከአገልግሎት ዘርፎች የሚያገኘውን እርካታ ለማሳደግ በመንግሥት በኩል የተያዙ እቅዶች ምንድናቸው ?
የኢትዮጵያ መንግሥት ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለው ወቅታዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ያላትን አቅም ለማሳደግ እየተሰሩ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ናቸው