የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አዲስ አበባ ገቡ Post published:November 6, 2024 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ አቀባበል አድርገዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በማህበራዊ የትስስር ገጸቸው ባስተላለፉት መልእክት የጊኒውን ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር ተስማሙ November 9, 2024 ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በተለያዩ መስኮች በትብብር እየሰራች ነው፡- በለጠ ሞላ (ዶ/ር) September 20, 2024 የትግራይ ህዝብ የሚፈልገው ሰላም ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ March 13, 2025