የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 28ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ከደቂቃዎች በፊት ተጀምሯል Post published:December 23, 2024 Post category:ስፖርት AMN-ታህሳስ 13 ቀን 2017 አ.ም ጉባኤው ባለፉት አራት አመታት ፌደሬሽኑን ላገለገሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት እውቅና ሰጥቷል። ጉባኤው ለቀጣዩ አራት አመታት ፌዴሽኑን በስራ አስፈጻሚነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች የህይወት ታሪክ ቀርቦ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ለፕሬዚዳንትነት ስድስት እጩዎች መቅረባቸው ይታወቃል። በታምራት አበራ All reactions: 8989 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሙስሊም ስፖርተኞች በረመዳን ወር March 15, 2025 የአውሮፓ አሸናፊዎች የሚፋጠጡበት ታላቁ ግጥሚያ August 12, 2026 ሀገሪቱ በስፖርቱ ዘርፍ ያላትን አቅም ለመጠቀምና ለማሳደግ ይሰራል- የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር February 4, 2025