የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው Post published: September 18, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 8/2017 ዓ.ም የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ የመስህብ ስፍራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ከሚኒስትሮቹ በተጨማሪ ሌሎች እንግዶችም በጉብኝቱ እየተሳተፉ መሆኑን ከቱሪዝም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ማንሰራራት የአፍሪካን ሕዳሴ ያበሰራል!- የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት September 15, 2026 የታዛዥነትና የአንድነት ተምሳሌት ታላቁ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል May 25, 2026 የተሀድሶ ስልጠናው ወደማህበረሰባችን ስንመለስ የልማትና የሰላም አካል የምንሆንበት ዕድል የሚፈጥር ነው – የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች December 2, 2024
የተሀድሶ ስልጠናው ወደማህበረሰባችን ስንመለስ የልማትና የሰላም አካል የምንሆንበት ዕድል የሚፈጥር ነው – የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች December 2, 2024