AMN ሰኔ 17/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ 8 አጀንዳዎችን ይፋ አድርጓል:: በዚሁ መሰረት :-
አጀንዳ ቁጥር 1፦ የሀገር ግንባታ
አጀንዳ ቁጥር 2፦ የመንግስት አደረጃጀት ቅርፅ እንዲሁም የምርጫ ስርዓት
አጀንዳ ቁጥር 3፦ የፌዴራል ከተሞች ጉዳይ (አዲስ አበባና ድሬዳዋ)
አጀንዳ ቁጥር 4፦ የሃይማኖት ጉዳዮች
አጀንዳ ቁጥር 5፦ የተቋማት ግንባታ ፣ የህግ የበላይነት እና ሰበአዊ መብቶች
አጀንዳ ቁጥር 6፦ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የአርሶ እና አርብቶአደሮች ጉዳዮች
አጀንዳ ቁጥር 7፦ ሙስና እና መልካም አስተዳደር
አጀንዳ ቁጥር 8፦ ሰላም ግንባታ መሆናቸዉን ኮሚሽኑ በዝርዝር አስታዉቋል፡፡
እነዚህ ጉዳዮች ከሀምሌ 8 ጀምሮ በሚካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ላይ ምክክር ይደረግባቸዋል::
በካሳሁን አንዱአለም