አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሁለተኛ ዙር የሚለማውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ Post published:January 15, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
በመዲናዋ የሚከበሩ የአደባባይ በዓላት ሀገርን ከማስተዋወቅ ባለፈ የኢኮኖሚ ጠቀሜታቸው ከፍተኛ ነው:- የባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ Post published:January 14, 2025 Post category:ልማት/አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከ4 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን የሚሳተፉበት የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እሴትና ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ Post published:January 14, 2025 Post category:ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ የምርምር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Post published:January 14, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ/ዓለም አቀፍ
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት ወደ ማህበረሰቡ ሲያሰራጩ የነበሩ 7 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Post published:January 13, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ባለፉት ስድስት ወራት ግምታቸው ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የተበላሹ ምግብና ጤና ነክ ምርቶች መወገዳቸው ተገለፀ Post published:January 13, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ/ጤና
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሪደር ልማቱ ጋር ተያይዞ ከማይመቹ ካምፖች ለተነሱ የፌደራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት መኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ Post published:January 13, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
የተለያዩ ሀይማኖት አባቶች በአዲስ አበባ የሚካሄደው የጥምቀት በዓል በአብሮነት መንፈስ እንዲከበር የሚያግዝ ውይይት እያካሄዱ ነው Post published:January 13, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል-የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ Post published:January 12, 2025 Post category:አዲስ አበባ/ጤና
ለሀገራቸው እና ህዝባቸው በትልቅ ብቃት ፣በታማኝነት፣ በሀቀኝነት ፣ በላቀ ስብዕና ያገለገሉ የሀገር ባለውለታ የሆኑትን የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን የአስክሬን ሽኝት ስነ-ስርዓት ፈፅመናል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:January 12, 2025 Post category:ማኅበራዊ/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ