አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ መድረኮችን ማዘጋጀት ሀገራዊ አንድነትን በማጠናከር ረገድ ትልቅ ፋይዳ አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:April 20, 2026 Post category:ስፖርት