የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች አመታዊ የሥራ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አድርገዋል Post published:July 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሃምሌ 14/2017 የጽሕፈት ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ እንዲሁም ሀገራዊ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ተካኺዷል። ከውይይቱ በኋላም የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አካል የሆነና ለማኅበረሰብ አገልግሎት እና ጤና ያላቸውን አቋም የሚያሳይ የደም ልገሳ ማካሄዳቸዉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት September 19, 2024 ኢትዮጵያ የተመድን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት አጀንዳውን በባለቤትነት ይዛ እየተገበረች መሆኗ ተገለጸ June 10, 2025 1446ኛዉ የሹዋሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። April 6, 2025