የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል Post published:July 31, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ AMN – ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዋሬ አካባቢ ግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አካሂደዋል። በመርሀግብሩ ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳታፊ ናቸው። ዛሬ በመላው ሀገሪቱ 700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተከናወነ ይገኛል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአረንጓዴ አሻራ የመዲናዋን ገጽታ እየቀየረው ነው September 1, 2026 የቦሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በ”አንድ ጀምበር” የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተሳትፎ እያደረጉ ነው August 3, 2026 ኢትዮጵያ (ኮፕ 32)ን እንድታስተናግድ መመረጧ ለአየር ንብረት ለውጥ እርምጃ ላላት ጽኑ ቁርጠኝነት እውቅና የሰጠ መሆኑን ኢጋድ ገለጸ November 16, 2025
ኢትዮጵያ (ኮፕ 32)ን እንድታስተናግድ መመረጧ ለአየር ንብረት ለውጥ እርምጃ ላላት ጽኑ ቁርጠኝነት እውቅና የሰጠ መሆኑን ኢጋድ ገለጸ November 16, 2025