ኦስማን ደምበሌ የ2025 የባላንዶር ሽልማትን አሸነፈ Post published:September 23, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN- መስከረም 12/2017 ዓ.ም በፈረንሳይ ፓርሲ በመካሄድ ላይ ባለው የ2025 የባላንዶር ሽልማት ውድድር ለሃገሩ ክለብ PSG የሚጫወተው ፈረንሳያዊው ኦስማን ደንበሌ አሸናፊ ሆኗል። ተጫዋቹ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ዘመን በተሰለፈባቸው አጠቃላይ ጨዋታዎች 37 ጎሎችን ከመረብ አገናኝቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አሊ አህመድ በኢትዮጵያ ያደረገውን ቆይታ አጠናቆ ወደ ኖርዊች ሲቲ መደበኛ ልምምድ ተመለሰ July 26, 2026 የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለፎላሪን ባሎጋን የተሰጠዉ ቀይ ካርድ እንዲነሳ ለፊፋዉ ፕሬዝዳንት ጂያኖ ኢንፋንቲኖ ስልክ መደወላቸው ተገለፀ July 6, 2026 ፊፋ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ላይ ምርመራ ጀመረ July 30, 2026
የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለፎላሪን ባሎጋን የተሰጠዉ ቀይ ካርድ እንዲነሳ ለፊፋዉ ፕሬዝዳንት ጂያኖ ኢንፋንቲኖ ስልክ መደወላቸው ተገለፀ July 6, 2026