ከአዘዞ ጀምሮ እስከ ፒያሳ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ጎንደር ዳግም ለመወለድ እያማጠች እንደሆነ ያሳያል። ይህ ምጥ ሙያተኛ ይፈልጋል፤ ሐኪም ይፈልጋል። አሁን ባለበት ከቀረ ይጨነግፋል፤ አይወለድም። ደግፈን አግዘን እንዲወለድ ካደረግነው ግን ልክ በፋሲል ቅጥር ግቢ እንደሚታየው ያለ ውበት በመላ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሊታይ ይችላል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ቱሪዝም / ኢትዮጵያ ለጎንደር ዳግም መወለድ ግራና ቀኝ ሳንመለከት ይህንን ዕድል እንጠቀምበት። ዕድል ያልፋል። ዕድልን መጠቀም የብልሆች፣ የዐዋቂዎች፣ የአስተዋዮች እና የጥበበኞች ልምምድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊና ዘርፈብዙ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ ናት-ፕሬዝዳንት አብዱልመጂድ ታቦ October 9, 2024 በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጀመረ December 16, 2024 በትንሳዔ በዓል የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በቅንጅት እየተሰራ ነው – አቶ ጃንጥራር አባይ April 14, 2025