“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ተሰጠዉ Post published:December 13, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN ሕዳር 30/2018 ዓ.ም “ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ተሰጥቶታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዐዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለ“ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት)” ሕጋዊ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም. መስጠቱን ከቦርዱ ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የውጭ ጣልቃ ገብነትና ያልተገደበ ስሜት በሊቢያ ካስከተለው ዘላቂ ጥፋት እኛ ምን እንማር? March 13, 2026 በሃሳብ ከመታገል ዉጪ ብሔራዊ ጥቅምንም ሆነ ሃገራዊ ልማቶችን መቃወም አግባብነት እንደሌለዉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች ገለጹ November 13, 2025 ጦርነት ቀለቡ ሕገወጥ ቡድን August 7, 2026