በአዲስ አበባ ደረጃ ለ13ኛ ጊዜ የሚካሔደዉ የንባብ ፌስቲቫል ”ንባብ ለላዕላይ መዋቅር ለዉጥ” በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 16 እስከ 20 2018 ዓ.ም የሚቀጥል መሆኑን የአዲስ አበባ ባህልና ኪነጥበብ ቢሮ አስታዉቋል።
በመረሀግብሩ ለይም ከፈተኛ የመንግስ የስራ ሀላፊዎች; የእምነት አባቶች; አባ ገዳዎች; ሀዳ ሲንቄዎችና ጥሪ የተደረገላቸዉ የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
የአዲስ አበባ ባህልና ኪነጥበብ ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳዉ: በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዉ ባደረጉት ንግግር የፕሮግራሙ ዋና አላማ የትዉልድን የንባብ ባህል በማሳደግ; ትርፋማ ሀገርን መግንባት መሆኑን ገልፀዋል።
በዛሬዉ ዕለት የተጀመረዉ13ኛዉ የንባብ ባህል ፌስቲቫል ለተከታታይ 4 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
በወንጌል ፈቀደ