ሀያት ረመዳን የአዲስ ታለንት ሾው አሸናፊ በመሆን የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነች Post published: January 7, 2026 Post category:ኪነ ጥበብ AMN-ታኅሣሥ 29/2018 ለአንድ ዓመት የዘለቀው የአዲስ ታለንት ሾው ዛሬ በአድዋ ድል መታሰቢያ ፍጻሜዉን አግኝቷል። በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በልዩነት የመጣው “አዲስ ታለንት” ሾው በሰባት ምዕራፎች ሲካሄድ ቆይቷል። ሃያት ረመዳን በድምፅ ውድድር የአዲስ ታለንት ሾው አሸናፊ ሆናለች። ለሽልማቱ የተዘጋጀውን 2 ሚሊየን ብር የተሸለመች ሲሆን በተጨማሪም የስኬት ባንክ ያዘጋጀውን ስኬት አዋርድ ዋንጫንም ማግኘት ችላለች። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለባለተሰጥኦዎች መስታወት የሆነው ውድድር አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የኪነ ጥበብ ዘርፉን በማሳደግ ረገድ ሰፊ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል January 10, 2026 አዲስ አበባ ሐውልታቸውን ያቆመችላቸው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ምን ተግባራትን አበረከቱ May 5, 2026 ኪነ ጥበብ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ውስጥ አበርክቶው የጎላ እንደነበር ሒሩት ካሳው (ዶ/ር) ገለጹ September 14, 2025
ለባለተሰጥኦዎች መስታወት የሆነው ውድድር አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የኪነ ጥበብ ዘርፉን በማሳደግ ረገድ ሰፊ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል January 10, 2026