አርሰናል ቼልሲን በማሸነፍ ለፍፃሜ የማለፍ ዕድሉን አሰፋ

You are currently viewing አርሰናል ቼልሲን በማሸነፍ ለፍፃሜ የማለፍ ዕድሉን አሰፋ

AMN ጥር 6 ቀን 2018 ዓ.ም

በካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጥሩ ፉክክር በታየበት የመጀመሪያ ጨዋታ አርሰናል ቼልሲን 3ለ2 አሸንፏል።

በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ ቤን ዋይት ፣ ቪክቶር ዮኬሬሽ እና ማርቲን ዙብሜንዲ የመድፈኞቹን ግቦች አስቆጥረዋል።

ለቼልሲ ተቀይሮ የገባው አሌሃንድሮ ጋርናቾ ሁለቱንም ግቦች በስሙ አስመዝግቧል።

የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከሦስት ሳምንታት በኋላ በኤምሬትስ ይከናወናል።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review