የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገቡ ውጤቶች በአሃዝ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገቡ ውጤቶች በአሃዝ
  • Post category:ቱሪዝም

✈️በቱሪዝም ዘርፍ

👉 አዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት 150 የሚሆኑ ዓለም አቀፍና አሕጉር አቀፍ ኩነቶች አስተናግዳለች ።

👉 4 ነጥብ 9 ሚሊየን የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች መዲናዋን ጎብኝተዋል።

699 ሺህ 761 የውጭ ቱሪስቶች ከተማዋን ለመጎብኘት የቻሉ ሲሆን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የ15 በመቶ ብልጫ አሳይቷል።

👉 ከሀገር ውስጥ እና ከውጪ ሀገር የቱሪስት ፍሰት 155 ቢሊየን ብር ወደ ኢኮኖሚው ፈሰስ ተደርጓል።

🏠የቤት ልማት አቅርቦት

👉 97 ሺህ ቤቶች ባለፉት 6 ወራት በግንባታ ላይ ይገኛሉ።

👉 በመንግስት በጀት እና በበጎ አድራጎት ከ12 ሺህ 257 በላይ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶችን ለልማት ተነሺዎች፣ ለሀገር ባለውለታዎች፣ በጨረታና በመልካም አስተዳደር ተላልፏል።

👉 ባለፉት 6 ወራት ውስጥ በበጎ ፍቃድ አገልግሎት 4 ሺህ 990 ቤቶች ተገንብተዋል።

👉 በመንግስትና የግል አጋርነት እና በከተማው በጀት ሊገነቡ ከታቀዱ 100 ሺህ ቤቶች ላይ 97 ሺህ ቤቶች ባለፉት 6 ወራት ወደ ግንባታ ገብተዋል።

👉 በግል እና ሪል ስቴት የሚገነቡ ቤቶች ክንውን 13 ሺህ 517 ደርሷል።

👉 በኮሪደር የለሙ 810 የንግድ ቤቶች በልማት ለተነሱ አነስተኛ ነጋዴዎች ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው።

👉 ከለውጡ በፊት ለጋራ መኖሪያ ቤቶች መገንቢያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተወሰደው የቦንድ ብድር ከወለዱ ብር 61 ነጥብ 2 ቢሊየን ከለውጡ ወዲህ ተከፍሏል።

👉 ከ70 በላይ የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ ማስገባት የተቻለ ሲሆን፣ ከብር 1 ነጥብ 3 ትሪሊዮን በላይ ካፒታል ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል።

በአጠቃላይ ባለፉት ስድስት ወራት በከተማ አስተዳደር በተከናወኑ ሥራዎች በአማካይ 95.3 በመቶ አፈጻጸም ተመዝግቧል።

በትዝታ መንግስቱ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review