የዓለም የሰላም ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Post published:September 20, 2024 Post category:ቪዲዮዎች AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን “የሰላም ባህልን ማሳደግ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲሁም የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የስራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአንድ ሳምንት ብቻ ከ403 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡- የጉምሩክ ኮሚሽን November 26, 2024 ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት የመሰንዘሩን ጉዳይ እያሰቡበት እንደሆነ ገለጹ June 19, 2025 ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ እና በሜክሲኮ ድንበር 10 ሺህ የሚሆኑ ወታደሮች ሊያሰፍሩ ነው January 23, 2025