የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ የምክክሩን ሂደት አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው አንኳር ጉዳዮች

May be an image of ‎one or more people, dais, newsroom and ‎text that says '‎GV 품 AFAR AR AF TV 北酸 እሚኮ กรป HOM REEN HoAΕΣT 上すス ONBC HID บาท ሀገሬቴሽ កើ ACERI MACERICT TV Cbs አዜአ aney OBN انلقه‎'‎‎

📌 የአጠናቃሪ ቡድኑ ሥራ : – ከስምንቱ ቡድኖች የተወጣጡ 120 አጠናቃሪዎች ሁሉንም የአጀንዳና የምክር ሀሳቦች በጥንቃቄ አዘጋጅተው አንድ ወጥ ሰነድ አጠናቀዋል።

📌 የግብአት መሰብሰብ ሂደት :- ዛሬ እያንዳንዱ ቡድን የሌሎችን የምክር ሀሳቦች በመስማትና በመገምገም ተጨማሪ አስተያየቶችና ግብአቶችን ሲሰጥ ውሏል።

📌 የሰነድ ማጠናቀቅ :- አጠናቃሪ ቡድኑ የተሰጡትን የመጨረሻ ግብአቶች አካትቶ ዛሬ ምሽት ሰነዱን ሙሉ በሙሉ ያጠናቅቃል።

📌 ቀጣይ እርምጃ :- ነገ የተጠናቀቀው የመጨረሻ ሰነድ ለ4ሺህ የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች ይቀርባል።

📌 ለህዝብ የተላለፈ መልእክት :- ህብረተሰቡ በተዛቡ መረጃዎች ሳይወዛገብ ትክክለኛ የሆኑ ሚዲያዎችንና የኮሚሽኑን ይፋዊ መግለጫዎች ብቻ እንዲከታተል ጥሪ ቀርቧል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review