የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ አስጀመረ Post published:August 29, 2026 Post category:መልካም አስተዳደር / ምጣኔ ሃብት / ቢዝነስ / ቱሪዝም / ታሪክ / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN – ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ከቻይናዋ ቼንዱ ከተማ አዲስ የካርጎ በረራ አስጀምሯል። ይህ በረራ በደቡብ ምዕራብ ቻይና እና አፍሪካ መካከል አዲስ የካርጎ ትራንስፖርት መስመር የከፈተ ሲሆን በምዕራብ ቻይና እና በአፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስር የሚያጠናክር እና የሚደግፍ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከውይይት ወደ መተማመን የሚያሻግርው የመግባቢያ ድልድይ-የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ July 18, 2026 በህፃናት አስተዳደግ ላይ የተደቀነ “ድምፅ አልባ” ስጋት April 27, 2026 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለጉባዔው ተሳታፊዎች የሎጂስቲክስ እገዛ አድርገውልናል – መሥፍን አርዓያ (ፕ/ር) July 26, 2026