ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል። Post published:September 11, 2026 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / መሰረተ- ልማት / ማኅበራዊ / ምጣኔ ሃብት / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው። በጽኑ አንድነታችንና በጋራ ጥረታችን የታነጸች፣ የበለጸገችና ብሩህ ኢትዮጵያን ለማየት ሙሉ ተስፋ ሰንቀን ወደፊት እንገሰግሳለን! የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የምክር ቤቶቹ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ሰኞ ይካሔዳል October 3, 2025 የከተማ አስተዳደሩ በዘጠኝ ወራት ጊዜ ውስጥ የገነባቸውን 1,287 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በይፋ አስመረቀ November 22, 2025 የኮሪደር ልማት ተነሺዎች ምትክ የመስሪያ ቦታ ተረከቡ April 10, 2025