ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል። Post published:September 11, 2026 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር / መሰረተ- ልማት / ማኅበራዊ / ምጣኔ ሃብት / አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው። በጽኑ አንድነታችንና በጋራ ጥረታችን የታነጸች፣ የበለጸገችና ብሩህ ኢትዮጵያን ለማየት ሙሉ ተስፋ ሰንቀን ወደፊት እንገሰግሳለን! የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በምክክር የጸናች ኢትዮጵያን ለትውልድ ማሻገሪያው ታሪካዊ ምዕራፍ July 16, 2026 ኢትዮጵያ እና የተመድ የቱሪዝም ድርጅት ኢትዮጵያ ኢኮ ቱሪዝምን ለማስፋት እያከናወነችው ባለው ተግባራት ዙሪያ መከሩ February 5, 2026 በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላምን የሚደግፍና ፅንፈኝነትን የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው June 29, 2025