አዲስ አበባ በመንገድ መሠረተ ልማት ከአፍሪካ ምርጦቹ አንዷ ሆና ተጠቀሰች

You are currently viewing አዲስ አበባ በመንገድ መሠረተ ልማት ከአፍሪካ ምርጦቹ አንዷ ሆና ተጠቀሰች

AMN- ነሐሴ 14/2018ዓ.ም

አዲስ አበባ፥ በአፍሪካ ምርጥ የመንገድ መሰረተ-ልማት ካላቸው ከተሞች አንዷ መሆኗን “ግሎባል ስታስቲክስ ዋየር” ገለፀ ።

ግሎባል ስታትስቲክስ ዋየር በኤክስ ገፁ ይፋ ባደረገው መረጃ ፥ በአፍሪካ የተሻለ እና ጥራት ያለው የከተማ መንገድ መሠረተ ልማት ያላቸው ከተሞች ውስጥ አዲስ አበባን በሁለተኛ ደረጃ አስቀምጧል።

አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥራት ያለው የመንገድ መሠረተ-ልማት እና ሰፊ የከተማ ትራንስፎርሜሽን በማስመዝገቧ ዓለማቀፍ የስህበት ማዕከል እንድትሆን አድርጓታል።

See less

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review