AMN-መስከረም 28/ 2019 ዓ.ም

የመደመር መንግሥት 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ካቢኔያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡
በዚህም፡-

1.አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2.ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር
4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የገንዘብ ሚኒስትር
5. አቶ መሐመድ እድሪስ የመከላከያ ሚኒስትር
6. ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
7. ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር
8. ወ/ሮ ሃና አርአያ ሥላሴ የፍትሕ ሚኒስትር
9. ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤ የገቢዎች ሚኒስትር
10. ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር
11. ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
12. ወ/ሮ ያስሚን ወሀቢረቢ የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር
13. ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የማዕድን ሚኒስትር
14. አቶ ሳዳት ነሻ የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
15. አቶ በረከት ፍስሐፅዮን የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
16. አቶ አወሉ አብዲ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር
17. ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
18. ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር
19. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር
20. አክሊሉ ታደሰ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር
21. አቶ ሙሳ አደም የሰላም ሚኒስትር
22. ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
23. ሱልጣን ወሌ (ዶ/ር ኢንጂነር) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር
ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት ቀርበዋል፡፡
የሻምበል ምህረት