አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ማንችስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር ያለውን ልዩነት ሁለት ነጥብ ለማድረግ ኒውካስትልን ይገጥማል Post published:February 21, 2026 Post category:እግር ኳስ