ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰላምና ደህንነት፣ ኢኮኖሚ፣ ጤና፣ ትምህርት፣ የውጭ ግንኙነትን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ዙሪያ የመንግሥትን አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅዶች አብራርተዋል።
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
“ከፍተኛ የደም ግፊትን ለመከላከል ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል ነው” Post published:August 19, 2024 Post category:አዲስ አበባ/ጤና