ከአዘዞ ጀምሮ እስከ ፒያሳ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ጎንደር ዳግም ለመወለድ እያማጠች እንደሆነ ያሳያል። ይህ ምጥ ሙያተኛ ይፈልጋል፤ ሐኪም ይፈልጋል። አሁን ባለበት ከቀረ ይጨነግፋል፤ አይወለድም። ደግፈን አግዘን እንዲወለድ ካደረግነው ግን ልክ በፋሲል ቅጥር ግቢ እንደሚታየው ያለ ውበት በመላ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሊታይ ይችላል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ
ጎንደር ለዓለም አሸብራቂ ከተማ እንድትሆን በትጋት መስራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ወቅታዊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ/ወቅታዊ
38 ሀገራት የሚሳተፉበት የዱር ህይወት ፕሮግራም 25ተኛ አመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Post published:November 3, 2025 Post category:ቱሪዝም/ዓለም አቀፍ
ሰፈራቸው የጠፋባቸው ዳያስፖራዎች በአዲስ አበባ Post published:October 24, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/አዲስ አበባ