ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰላምና ደህንነት፣ ኢኮኖሚ፣ ጤና፣ ትምህርት፣ የውጭ ግንኙነትን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ዙሪያ የመንግሥትን አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅዶች አብራርተዋል።
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ የትምህርት ቤቶች መሰረተ ልማት በማሟላት ረገድ የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄው ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተጠቆመ፡፡ Post published:July 12, 2024 Post category:ቪዲዮዎች/አዲስ አበባ
ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች የአንዱ መጠናቀቁ እና ለህዝብ አገልግሎት ክፍት መሆኑ ከታላላቅ ስኬቶች አንዱ ያደርገዋል፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት Post published:June 11, 2024 Post category:አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞች ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው መኖር የሚችሉበት የቃል ኪዳን ሰነድ ተዘጋጅቷል-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን Post published:October 26, 2023 Post category:አዲስ አበባ
ጠላቶች የከፈቱብንን ጦርነቶች በመመከት ሀገርን አስከብረው ለዚህ ትውልድ ያስረከቡ የየዘመኑ ጀግኖች የኢትዮጵያ ባለውለታዎች ናቸው -ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Post published:October 26, 2023 Post category:አዲስ አበባ
“የአገር መከላከያ ሰራዊት ዘመናዊ ሆኖ የአገርን ሰላም ማጽናት በሚችልበት መልኩ የተዋቀረ ነው”፡- የኤፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ Post published:October 26, 2023 Post category:አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የሰራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። Post published:October 26, 2023 Post category:አዲስ አበባ
ከ160 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Post published:October 26, 2023 Post category:አዲስ አበባ