አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ማህሙድ አቀረቡ Post published:August 6, 2025 Post category:ዲፕሎማሲ