ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተ.መ.ድ.ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክት አስተላለፉ Post published:February 13, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN- የካቲት- 6/2017 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም፣ እንኳን ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እና ውቧ የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ በደህና መጡ ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው February 24, 2025 የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ሃገራዊ አጀንዳን ሁሉም የጋራ ሊያደርገው ይገባል ፡- ቢቂላ ሁሪሳ ( ዶ/ር ) October 18, 2024 ትውልድ የሚታነፅባቸው ፕሮጀክቶች July 19, 2025