አቶ ጌታቸው ረዳ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ Post published:April 11, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለአሸባሪው የሸኔ ቡድን ሊተላለፍ የነበረ የመገናኛ ራዲዮን በቁጥጥር ስር ዋለ November 7, 2024 ማህበራዊ ጠንቆችን ከማህበራዊ አንቂዎች እንለይ – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) March 29, 2025 በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም እየተተገበሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ውጤት እያሳዩ ነው-የፕላንና ልማት ሚኒስቴር January 24, 2025