በ5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት አባል ሀገራት የስፖርት ውድድር ፍፃሜን ለመታደም የመጡ እንግዶች ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ጎበኙ

You are currently viewing በ5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት አባል ሀገራት የስፖርት ውድድር ፍፃሜን ለመታደም የመጡ እንግዶች ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ጎበኙ

AMN – ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖሊስ የተመሰረተበትን 116ኛ ዓመት በዓልን በማስመልከት በተዘጋጀ 5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት አባል ሀገራት የስፖርት ውድድር ፍፃሜን ለመታደም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የፖሊስ አዛዦች ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ጎበኙ።

የኢትዮጵያ ፖሊስ የተመሰረተበትን 116ኛ ዓመት በማስመልከት 5ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት አባል ሀገራት ስፖርታዊ ውድድር ከሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች እየተካሄደ ይገኛል።

በዓሉን በማስመልከት በተዘጋጀው የስፖርት ውድድር ፍፃሜን ለመታደም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የፖሊስ አዛዦች ዛሬ ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን መጎብኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

በጉብኝታቸውም በቤተ መንግስቱ የሚገኙ የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review