የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Post published: June 5, 2025 Post category:አዲስ አበባ AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የጎበኙት የመጀመሪያዋ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ስለ አድዋ ድል ታሪክ ገለፃ ተደርጎላቸዋል። በመታቢያው የአበባ ጉንጉንም አስቀምጠዋል። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አዲስ አበባ የጤና ቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን የታቀዱ ግቦች በሚቀጥሉት 5 ዓመታት እውን ይሆናሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ September 2, 2026 የሕወሃት ቡድን ለትግራይ ህዝብ ከጥፋት ውጪ ሊሰጠው የሚችለው አንዳች ነገር የለውም -አቶ ጌታቸው ረዳ September 18, 2026 ዛሬ 3ኛ ዙር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ማጠቃለያ ጉባኤ ማካሄድ ጀምረናል። July 13, 2026