ኢትዮጵያ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች Post published:July 21, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN-ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም በናይጄሪያ አቡኩታ ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ከ18 እና 20 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል ። በመጨረሻው ቀን ሁለት የወርቅ ሜዳልያ ያገኘችው ኢትዮጰያ በአጠቃላይ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቃለች ። ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ የወርቅ ፣ ሦስቱ የብር እና አምስቱ የነሃስ ሜዳልያ ሆኖ ተመዝግቧል ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የመዲናዋ ተመራጭነት በስፖርቱ ዓለም April 18, 2026 ከስፖርት የተሻገረ እውቅና November 22, 2025 2ኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ጥቅምት 8 በአዲስ አበባ ይጀምራል September 25, 2025