አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች። Post published:December 11, 2025 Post category:ሌሎች ስፖርት AMN ታህሣሥ 02 ቀን 2018 ዓ.ም አንጎላ-ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ የቡዱን ስዓት ሙከራ 26.96 ኪ.ሜ ብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ አልጀሪያ እና ሞሪሸስ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል። ኢትዮጵያ ቀድም ብሎ በሴቶች ቡድን ኮሮኖ የወርቅ ማዳልያ ማግኘቷ ይታወሳል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2ሺህ የሚሆኑ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተገንብተዋል – ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ April 15, 2025 ከመሠረተ ልማት ግንባታ እስከ ተቋማዊ ድጋፍ April 4, 2026 ጣልያናዊው ስፖርተኛ ማቲያ ዴቤርቶሊስ በውድድር መሀል ወድቆ ሕይወቱ አለፈ August 12, 2025