ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Post published:January 22, 2026 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN-ጥር 14/ 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉል ጋር መወያየታቸውን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አርሰናል ከ ኮቬንትሪ ሲቲ ፦ የውድድር ዓመቱ የመክፈቻ ጨዋታ August 21, 2026 የኢትዮጵያ እና የቻይና ወዳጅነት ዘርፈ ብዙ፣ ታሪካዊና ውጤታማ መሆኑን ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀስላሴ ገለፁ August 7, 2025 የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ ከነሀሴ 24 ጀምሮ ለ5 ቀናት ሊካሄድ ነው August 27, 2025