በሀዋሳ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Post published:May 26, 2026 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN ግንቦት 18/2018 ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ በሲዳማ ክልል እየተካሄደ ይገኛል። የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችም ከማለዳው ጀምሮ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም በመገኘት ቃሉን በተግባር ለተረጎመው ብልፅግና ፓርቲ ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ እየሰራን እንገኛለን! – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ January 3, 2026 2ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው March 24, 2025 የሃይቅ ዙሪያ አርሷደሮች መሬት እና እርሻቸውን ከጫት ወደ አትክልት እና ፍራፍሬ ክላስተር አሸጋግረውታል- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ August 17, 2026
የሃይቅ ዙሪያ አርሷደሮች መሬት እና እርሻቸውን ከጫት ወደ አትክልት እና ፍራፍሬ ክላስተር አሸጋግረውታል- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ August 17, 2026