1-ሐረሪ ክልል

የምርጫ ክልል ብዛት 2
በምክር ቤት ያላቸው መቀመጫ ብዛት 2
ብልፅግና ፓርቲ 2ቱን መቀመጫ አግኝቷል።
2- ማዕከላዊ ኢትዮጵያ
የምርጫ ክልል ብዛት 35
ውጤት የተገለፀው 33ቱ ነው።
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 33
ብልፅግና ፓርቲ 28
ኢዜማ 2
በረከት ማርቆስ ደርሊሎ የግል እጩ 1
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 1
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 1
3-ሲዳማ ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 19
የ16 ቱ ውጤት ተግልጿል።
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 16
ብልፅግና ፓርቲ 13

ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ 3
4- ሶማሌ ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 23
ውጤት የተገለፀው 22ቱ ነው።
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 22
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 19
የኦጋዴን ነፃነት ግንባር 1
የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ 1

ሕብረት ለዲሞክራሲና ለነፃነት ፓርቲ 1
5-ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 9
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 9
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 8
የጉሙዝ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ 1
6-አማራ ክልል
ምርጫ የተካሄደባቸው የምርጫ ክልል ብዛት 130
በ8ቱ ሕርጫ አልተካሄደም።
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 130
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 117
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ 6
የአማራ ኃይል ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ 3
አርጎባ አንድነት ጀበርቲ 1
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 1
ኢዜማ 1
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 1
7- አዲስ አበባ
የምርጫ ክልል ብዛት 23
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 23
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 20
ኢዜማ 2
አበበ ገመቹ ሌንጮ የግል እጩ 1
8-አፋር ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 8
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 8
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 7
የአፋር ሕዝብ ፓርቲ 1
9-ኦሮሚያ ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 179
ውጤት የተገለፀው 173ቱ ነው።
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 173
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 167
ከሚል ሸምሱ ሲራጅ የግል እጩ 1
መለስ ኢጃራ ደሜ የግል እጩ 1
ቀጄላ መርዳሳ ቱሉ የግል እጩ 1
አራርሶ ቢቂላ ኤሌሞ የግል እጩ 1
ዲማ ነገዎ ሰርቦ የግል እጩ 1
አዲስ ትውልድ ፓርቲ 1
10- ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 20
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 20
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 17
ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ 1
ኢዜማ 1
ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት 1
11-ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
የምርጫ ክልል ብዛት 49
ውጤት የተገለፀው 45ቱ ነው።
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 45
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 35
ኢዜማ 7
መስፍን ኢልታሞ ኢቻ የግል እጩ 1
የወላይታ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር 1
የጌዲዮ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1
12- ድሬደዋ
የምርጫ ክልል ብዛት 2
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 2
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 2
13- ጋምቤላ
የምርጫ ክልል ብዛት 3
በምክር ቤት የመቀመጫ ብዛት 23
አሸናፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ብልፅግና ፓርቲ 3
በታደሠ ሽፈራው