የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታወቀ Post published:October 23, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN-ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 3 ቀናት ወደ ሞንሮቪያ ለመብረር መዘጋጀቱን አስታውቋል። አየር መንገዱ ከሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ቀናት ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የሚያደርገውን የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር በማኀበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዓድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የዓድዋ መታሰቢያ ለጎብኝዎች በነጻ አገልግሎት ሊሰጥ ነው February 28, 2025 የሳይበር ወንጀሎችን በጋራ መከላከል የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ November 14, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። April 16, 2025