አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን እስካሁን ድረስ ያልተመዘገቡ ነባር አክሲዮን ማሕበሮች አክሲዮን እንዳይሸጡ ዕገዳ ጣለ Post published:December 8, 2025 Post category:የሕግ ጉዳይ
ኢትዮጵያ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆና ተመረጠች Post published:December 8, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ/ዲፕሎማሲ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Post published:December 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/በዓል/ኢትዮጵያ
20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በውቢቱ ሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበዓሉ ባደረጉት ንግግር “የኢትዮጵያን ችግሮች ብቻ ሳይሆን አቅሞቿን መመልከት ይገባናል” ብለዋል። Post published:December 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/በዓል/ኢትዮጵያ
የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና በማለት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ጥሪ አቀረቡ Post published:December 8, 2025 Post category:በዓል/ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ልማት ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው Post published:December 8, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ/የሕዳሴ ፋና
ኢትዮጵያዊነት በኅብር ቀለም የሚሳልና በኅብር ደም የተሰራ ክብር ነው Post published:December 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/በዓል/ኢትዮጵያ
በዓሉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በአንድነት እንዲደምቁና እንዲመክሩ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል Post published:December 8, 2025 Post category:በዓል/ኢትዮጵያ