ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰላምና ደህንነት፣ ኢኮኖሚ፣ ጤና፣ ትምህርት፣ የውጭ ግንኙነትን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ዙሪያ የመንግሥትን አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅዶች አብራርተዋል።
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የታላቁ ኅዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ Post published:August 25, 2024 Post category:ልማት/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
“የኅዳሴ ግድባችንን 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ አስጀምረናል” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post published:August 25, 2024 Post category:ልማት/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
የከተማችን ሕዝብ ያደረግነውን ጥሪ ተቀብሎ በማለዳ በነቂስ ወጥቶ በተከላው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:August 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አረንጓዴ ዐሻራ/አዲስ አበባ
የዚህ ትውልድ አሻራ በትክክል እየተቀመጠ ነው፡- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Post published:August 23, 2024 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አረንጓዴ ዐሻራ/አዲስ አበባ
በመዲናዋ እስከ አሁን ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች በአግባቡ ወደ ልማት መግባታቸው ተገለፀ Post published:August 21, 2024 Post category:አዲስ አበባ