የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው Post published:December 4, 2025 Post category:አፍሪካ AMN-ሕዳር 25/2018 ዓ.ም የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በአፍሪካ የላቀ ሥራ ለሠሩ ጋዜጠኞች የእውቅና ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል። በዝግጅቱ ላይ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እና ከአፍሪካ ሀገራት የመጡ እንግዶች በመሳተፍ ላይ ናቸው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ የዲሞክራሲ እመርታ በአፍሪካ ሰማይ ስር! May 30, 2026 በኢትዮጵያ የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሩዋንዳ October 27, 2025 ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ ሀብቷን ለማልማት ከማንም ፈቃድ አያስፈልጋትም – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) August 21, 2026