አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ Post published:December 10, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ / ኢትዮጵያ AMN ታሕሳስ 1/ 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል፡፡ የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በዘንድሮው የምርት ዘመን 650 ሺህ ኩንታል ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ January 15, 2026 የከተማና ገጠር የኮሪደር ልማት ለዜጎች ተጠቃሚነት ምቹ ምኅዳር እየፈጠሩ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ August 3, 2025 የተገለጠው የሀገር ምልክት January 5, 2025