ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Post published:September 17, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 7/2017 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር በየነ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰላማዊ የትግል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ መልዕክት ገልጸዋል። በህልፈታቸው ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተናግረዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ቀጣናዊና አህጉራዊ ትስስሮችን በማጠናከር ረገድ የዳበረ የመሪነት ሚና አላት February 12, 2025 ኢትዮ ቴሌኮም 10.7 ሚሊየን አክሲዮን መሸጡን አስታወቀ April 25, 2025 ኢትዮጵያ የጭነት አስተላላፊዎች ማህበራት ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን (FIATA) የ2027 ዓለም አቀፍ ጉባኤን ለማስተናገድ ተመረጠች October 3, 2024