ኢትዮጵያውያን ከተወያዩ አንድ ነገር ላይ እንደሚደርሱ አምነን ነበር ያም ተሳክቶልናል-ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር)

You are currently viewing ኢትዮጵያውያን ከተወያዩ አንድ ነገር ላይ እንደሚደርሱ አምነን ነበር ያም ተሳክቶልናል-ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር)

AMN- ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም

ኢትዮጵያውያን ከተወያዩ አንድ ነገር ላይ እንደሚደርሱ አምነን ነበር ያም ተሳክቶልናል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር) ገለጹ፡፡

ዋና ኮሚሽነሩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ምክክሩ በስኬት መከናወኑን ተናግረዋል፡፡

ከሀምሌ 8 ጀምሮ በነበረን ቆይታ 4ሺህዎቻችን ተመካክረናል ፣ በሚገባ ተፋቅረናል ብለዋል፡፡

ብዙዎች ይህን ሁሉ ቀናት እንዴት ችለው ተመካክረው ይቆያሉ የሚል ጥያቄ ያላቸው የነበረ ቢሆንም ፣ በምክክሩን በተሳካ ሁኔታ በማካሄድ ኢትዮጵያውያን የመቻል አቅማቸውን አሳይተዋል ብለዋል፡፡

በታደሰ ሽፈራው

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review