አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ለኢትዮጵያ የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የሚያደርጉትን ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ማረጋገጣቸዉን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ገለጹ Post published:October 23, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ኢኮኖሚ/ዲፕሎማሲ
የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚለካ የሥራ እድገት ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ Post published:October 22, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የአባልነት ድርድሩን እኤአ 2026 በሚካሄደው የዓለም የንግድ ድርጅት ጉባዔ ላይ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ Post published:October 22, 2025 Post category:ምጣኔ ሃብት/ኢትዮጵያ
የሃገራችን መጻኢ ተስፋ የሚለመልመዉ በሰላም መንገድ ስንጓዝና ነፍጥ ያነሱ ሀይሎችም ወደ ሰላም ሲመጡ ብቻ ነው Post published:October 22, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ማህበረሰብ/ኢትዮጵያ
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ኢትዮጵያ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ሽፋንን ከማስፋፋት ባሻገር በጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማጠናከር አቅዳ እየሰራች መሆኑን ገለጹ Post published:October 22, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ጤና
በኢትዮጵያ የሚገኙ የተፈጥሮ ሃብቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ አለመዋላቸው ቁጭትን ይፈጥራል Post published:October 22, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ 150 ተሽከርካሪዎች ከቻይና ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ነው Post published:October 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
የአቡ ዳቢ ልማት ፈንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን ገለፀ Post published:October 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ የማዕከሉ አባል መሆን ምቹ የኢንቨስትመንት ምህዳር የመፍጠር ስራን የበለጠ እንደሚያጠናክር የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ገለጹ Post published:October 21, 2025 Post category:ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እና የሳዑዲ ልማት ፈንድ በቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶች ድጋፍ ያላቸውን አጋርነት እንደሚያጠናከሩ አስታወቁ Post published:October 21, 2025 Post category:ምጣኔ ሃብት/ኢትዮጵያ